ABOUT US
- About us
Helping and providing best service to our client business over 10 years!!
Classic Packaging was established in 2008 E.C. and has become one of the largest manufacturers of plastic packaging in Ethiopia. Over the years, the company has steadily improved its capacities, capabilities, quality and range of products. The dedication, commitment and support from our employees in Product development, production line, administration and management have been the driving force and success of the company.
It has a wide range of production and decoration technologies to draw on to meet these needs. The number of materials being processed is steadily increasing. LDPE, LLDPE, and PP, are the most commonly used. This technological versatility is supported by a project management team over the entire course of the project. This gives customers a way to meet their growing need for turnkey packaging solutions from a single source. Its diverse offering meets consumer needs as well as the demands of customers from the dairy food sectors and other industries.
Vision, Mission, and Values
Classic Packaging is built on the following core principles and values.
VISION
የድርጅቱ ራዕይ
በሃገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የመጠቅለያ ፍላጎትን መሰረት በማድረግ ጥራት ያለውን ምርት በተፈለገው ጊዜ በማቅረብና የደንበኛውን ፍላጎት በማርካት በገበያው ውስጥ አሸናፊ እና ብቁ ተወዳዳሪ መሆን ነው።
MISSION
የድርጅቱ ተልዕኮ
የደንበኛውን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የመጠቅለያ ምርቶችን በማምረትና በተገቢው ጊዜ ለገበያ በማቅረብ የሃገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት ማገዝ።
ብቁ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር የሥራ አጡን ቁጠር ለመቀነስ የበኩሉን እገዛ ማድረግ።
ከውጪ ሃገር የሚገቡትን የመጠቅለያ ምርቶችን ጥራት ባላቸው የሃገር ውስጥ የፕላስቲክ የመጠቅለያ ምርቶች በመተካት የውጭ ምንዛሬን ማዳን።
ዘመናዊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት እና በመሥራት የሽግግር ሂደት ማፋጠን።
VALUES
የድርጅቱ ዕሴት
የማንኛውም ዕድገት ሚስጥር የሰው ሃብት መሆኑን በመረዳት ለሰው ሃብት ልማት ትኩረት መስጠቱ።
ዘመናዊና ውጤታማ የሆኑ የአሰራር ስልቶችን ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ጽኑ ፍላጎት።
ለመንግስትና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ሁሉ ታማኝ በመሆን በህግና በህግ ማዕቀፍ ብቻ ሥራን ማከናወኑ።
የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ያለው ቁርጠኝነት።
የምርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያደርጋቸው ጥረቶች።
