Quality Policy
- Quality Policy
የጥራት ፖሊሲ
ክላሲክ ፓኬጂንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ደረጃውን የጠበቀ የፓኬጂንግ አገልግሎት በመስጠት እና በአይ.ኤስ.ኦ 9001፡2015 መስፈርት ፣ የደንበኛ እና ተገቢ የሆኑ የህግ አግባብ መስፈርቶችን በቁርጠኝነት በማሟላት ቀጣይነት ያለው ድርጅታዊ ስኬት መምጣቱን ያረጋግጣል፡፡ የተሻሻሉ የፓኬጂንግ ሂደቶችን በመለየት፣በማበልጸግ በመተግር እንዲሁም የቅድመ መከላከል ስርዓትን በመተግበር ንጹህና ጤናማ አካባቢን በመፍጠር የአካባቢ ጥበቃ ግዴታውን ይወጣል፡፡ ድርጅቱ ውስጣዊ እና ውጫዊ የሥራ ከባቢያዊ ሁኔታዎቹን በየጊዜው በመከታተልና በመገምገም እንደ አስፈላጊነቱ ፖሊሲውን ከተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታዎች እና ዕቅዱ ጋር የሚጣጣም ሲሆን፣ ሠራተኛውን በንቃት በማሳተፍ እንዲሁም ከተገልጋዮችና ከ ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ሁለንተናዊ የሥራ መስተጋብር በአግባቡ በማስተዳደር የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ በቁርጠኛነት ለማሻሻል ይሠራል፡፡
Quality Policy
Classic Packaging PLC provide standardized Packaging service and ensures the sustainable success of the organization by complying to ISO 9001:2015 customerand regulatory requirements. It continually improves the environmental management practices and procedures through defining, developing, implementing and reviewing process and of employing preventive measures that promote a safe and healthy environment to meet the environmental obligations. Classic Packaging PLC periodically monitors and evaluates internal and external business environment, and updates its policy according to current scenario; works with full commitment to continually improve its quality management system by engaging all its employees and management of relationship with relevant external.
